ሀሮ ሂደን ቤት እና መዝጊዋን አስገጠምንላት፤በጠም በትንሽ ብር ሁላችሁም እዘዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 апр 2025
  • #ሰብስክራይብ

Комментарии •

  • @lulutube885
    @lulutube885 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምህ ይብዛ ወንድም ማሻአላህ በጣም ያምራል በታማኝነት ነው መስራት ታማኝ ከሆናችሁ የምታጡት ነገር የለም አላህ ታማኞች ያድርገን 👍👌

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Год назад +2

    እረ አገር ሰላም ነው ወይ ያገሬ ሰላም እደት እደናፈቀኝ ወደሰላሙ ይመልስልን ያረብ

  • @Fatuma-v5u
    @Fatuma-v5u Год назад

    ከተመቸህ በኮሜት መልስልኝ ከቆረ ቆሮ ቤትና ከቡሎኬት ማንኛው ይንሳል ሰሞኑን ማስጀመረ ፈልጊ ነበር ግን ያውነው ብሩ የሚፈጀው ብለውኝነው ።

  • @zzzzzzz9555
    @zzzzzzz9555 Год назад

    የላሜራ መስታውት ስንትነው በረዶው እናይሀኛው

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean Год назад

    መስታወቱ ስንት

  • @hadra4556
    @hadra4556 Год назад

    አሰለሙአለይኩም ማሽአላህ በርቱ የሰራ እና የበላ ወድቆአይወድቅም

  • @Hayetshj
    @Hayetshj Год назад

    አሠላም አለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምነውትልቁ በር ዋጋው ስንት ነው ትልቁ ብቻውን

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Год назад

    .ማሻአሏ አገሬ ሀሮ

  • @QaA-i7u
    @QaA-i7u Год назад

    ማሻአላህ ሲምር

  • @jemila602
    @jemila602 Год назад

    ልሙጡ ላሜራ በር በአንድ ተከፋች ሥንት ሆነ

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 Год назад

    ስንት ነው ላሜራ ዛሬ የገባው

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    በርዳ ለማስራት ስንት ይፍጃል በርዳየ ትንሽ ናት

  • @حبكيرساالله
    @حبكيرساالله 5 месяцев назад

    አኔም ከፍልግልሁ አዛው ሀሮ ውላሂ

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Год назад

    ሀገር ሰላም አድሯል ወይ እዴት ነዉ

  • @حبكيرساالله
    @حبكيرساالله 5 месяцев назад

    አኔም አፍልግልሁ ውላ

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ Год назад

    መዴጋገም ታብዛልህ ኢጭ ውሬአጥር ሲል ነው

  • @حبكيرساالله
    @حبكيرساالله 5 месяцев назад

    ይትነህ ባአላህ ምልስልኝ????

  • @HdvsbHdjddj
    @HdvsbHdjddj Год назад

    ሀይቅ አሠራም

  • @حبكيرساالله
    @حبكيرساالله 5 месяцев назад

    ይት ነችሁ

  • @msaisha-je3vz
    @msaisha-je3vz Год назад

    ታዳ ዋጋዉን አትናገርም ምን ትቅደረደራለህ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    በቀላል ብር ብሎ 120ሺ አይከብድም እረ ጉድ ነው😂

    • @ነፂ-ዐ7መ
      @ነፂ-ዐ7መ Год назад

      እኮ አይገርምም

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

      @@ነፂ-ዐ7መ የእውነት አንዳንድየ ይገርመኛል በስደት አብሶ ያለነው ብር የምናፍስ ይመስላቸዋል በስንት ስቃይ እንዲመጣ ባወቁ ነበረ

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 Год назад

      እረዋጋው።ሸጋነው።እኔ።ለኤልሰረቢሰ።6ክላሰ።ለማሰገጠም።መቶ።አምሳ።አምሰት።ሺየፈጀው።ድዛይኑምልክእደዚህነው።

  • @taybanoor1308
    @taybanoor1308 Год назад

    ኧረ ትንፋሽህን ቀንስ😢😢

  • @HdvsbHdjddj
    @HdvsbHdjddj Год назад +1

    ጅብሠንና ኮርኒሥ ግርፍ

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n Год назад

    ኮቲነር አሳየኝ

  • @serketeshome3267
    @serketeshome3267 Год назад

    በጣም ያምራል የኔወ የምኑረቱ እኔም እፈልጋለሁ

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Год назад

    እኔ የትርስ ልብስ እና የፍራሽ እፈልጋለሁኝ የሚሰራ ካለ

  • @mdinahalh1692
    @mdinahalh1692 Год назад

    አሠላሚሊኩም ወደም ለቤትህአደሥነኝ መልሥልኝ ሀራ የወጣለትቡታሥትይገኝን ትንሺወጣያለ 5 አምሥትመቶሺብርየገኛንበለውኝነበር ካርታናብላንየለየለት እዳታልፈኝ ከቻልካመልሥልኝ 🤲🥀🥀

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад

    የኔንም ስሩልኝ እስኪ አንተ እና ሰይድ

  • @የመርሳዋቀበጥ-ፀ9ከ

    አሰላም ሙአለይኩም እገርስ እደት ነው መርከዝ እስኪን ገረን

  • @حبكيرساالله
    @حبكيرساالله 5 месяцев назад

    ኩሚት አስቅምጠልኝ

    • @merkztube
      @merkztube  5 месяцев назад

      እሺ 09 22 67 55 29 አናግሪኝ በኢሞ

  • @seadibintbibi3138
    @seadibintbibi3138 Год назад

    ቀጣይ አሳየን ከተገጠመ በሆላ

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 Год назад

    👍👍👍👍👍🥰👍👍