ሰዉ እንደሚያስበዉ አይደለም መሀላችን ያለዉ የስራ ግንኙነት ብቻ ነዉ - Abbay TV
HTML-код
- Опубликовано: 28 мар 2025
- "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
ልጂቷ በጣም የተረጋጋች ናት አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቅሽ ያረብ ❤
አሚን😊
Amen.yarb ❤
Amen
በጣም እንጂ
አሚንውደ
ልጅቱ የተረጋጋች ናት አላህ ደህናውን ትዳር ይሥጥሺ እህቴ
ልጁ ግልፅ ነው አሁን ማግባት አይፈልግም
ወድ ልጅ ነው ጊዜ አለው
የሤት ልጅ ጊዜ አጭርነው ንቂ በወቅት አግቢ ❤❤❤❤
ልጁ አላማ የለውም ማነው ጀግና ውንድ የሚያገባት ከአላህ አጅር ያገኛል ያርብ አላህ ሷሊህ የሆነውን ባል አላህ ይስጥሽ ያርብብብ😢😢😢😢😢😢
Yet ayhew alama almenorun abet sew
ወንድ ልጅ ብልጥ ነው ለትዳር የሚፈልገው የምትሰተረዋን ነው
@@seada3423 በንግግሩ ተርጂ አንቺም ሴት ነሽ እኔ ከሀገር መውጣት ነው አላማዬ ማግባት አይደለም ሲል ምን ይሰማሻል በጥቅሉ አልፈልጋትም የሚፈልጋት ያግባት ነው መልሱ ታዳ ማነው ለአላህ ብሎ የሚያገባት ያርብ እሷን ያገባ አላህ ከይር ምንዳውን ከፍ ያድርግለት ምንም አልልም የሴት ልጅ እድሜ ገደብ አለው አላህ ከሱ የተሻለውን ይስጣት ያርብ ያአላህ ባል ለሚፈልጉት ባል ልጅ ለሚፈልጉት ልጅ አንተ ወፍቀን ያርብ
@@redirani-rt5kb ሀቂቀተን ልጅቷ የምትገለጥ የምትገላለጥ አይደለችም ከሌሎቹ አንፃር ማሻአላህ ናት ምን አለች ያገሬ ሴት መገን እድል መገን እጣ መልክ ቢኖር ባል አይ መጣ
በጣም እሄን አግብቶ ማን ይቃጠላል
ቲጅዬ ተባረኪልን ሁሉም አርቲስቶች ካንቺ መልካም ስነ ምግባር ቢማሩ ባይ ነኝ
እሱ እውነት አለው ስነልቦና ዝግጁነት የለውም ስለዚ ቢያገባም አይቀጥልም
አቺ ግን መገድሽን ቀይሪ እድሜሽን አትፍጂ❤ አላህም ቆንጆ አርጎ ፈጥሮሻል መልክሽን ማለቴነ አህላቁን አላህ ይወቅ ግን አስቢበት 😊 የኔ ናተ ለምደሽዋል እሱን ማግባት የምትፈልጊ ትመሲያለሽ አላህ ኸይሩን ይምረጥላቹ❤
በእሥልምና ሴት እና ዎንድ ጓደኛሞች መሆን አይችሉም ሀራም ነዉ አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ ሥለ ድናችሁ ተማሩ
😂😂😂😂 1×7 ስለሆነው
@@የማርያምነኝ-ነ4ጘ100 ሰው ጋ ዝሙት ከመስራት ይሻላል ለማያቃችሁ😂😂
@@መዲ-ኘ7ጐውሻ
@@መዲ-ኘ7ጐንገሪልን ወላ
የቦ ይመችሽ የመልስ ምት@@መዲ-ኘ7ጐ
🎉🎉🎉🎉ይቺ ጋዘጠኛ ጀግና ናት ፍጥጥጥ አረገቻቸው ዋው ይመችሽ!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምርኝ እመለሳለሁ 🥰
ተመልካቺም እንዳምን ብላነው
@@HayatAhmed-iv3ru umamaan
💗
❤❤በጣም ነው ዬምወዳት
ኢክራም አላህ የተሻለ ይስጥሽ የኔ ውድ ❤ኢሳም ለመብሰል እንጨት ይፈጃል
Yes ሰገጤ ነዉ
ይሄ እንጨት አይበቃውም የገንዘብ ፍቅር አድርቆታል
😂
40አመትያግባ
😅😅😅
ልጅቷ ማሻአላህ የተረጋጋች ናት አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቅሽ ❤❤❤
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ
Sallallaahu Alayhii wassallam ❤️
S.a.w
❤Selelahu❤Aleyhi❤Weselem❤❤❤❤❤
ልጅቷ ትፀዳብሀለች😂ቆንጅዬኮነች😍ማሻ አላህ❤
ወላሂ ትዳር በውበት አይለካም ሲጀመር አተሳስቺ
@@የተኝቢ ቢሆንም ጣል ጣል ሊያደርጋት አይገባም ማንሆኖ ነው እሱ🙄😏
ውበት ታጥቦ አይጠጣም ዋናው የልብ ውበት ነው
ካላፈቀራትስ እህቴ ይወስነዋል ሁለቱም ደስ ይላሉ ቢጋቡ ደስ ይላል❤❤@@khadejatasfaa6433
ብትጋብ ጥሩ ነበር የምር በጣም ደስ ትላላችሁ ❤እርግጠኛ ነኝ እስዎ ትወድዋላች ያስታውቃል አብራቸው you tube ላይ በደንብ ስሩ
ወላሂ ጨጓራየን ላጠዉ እሄ ልጅ ቱ ያረቢ ኢንሻአላህ አላህ ኸይረኛዉን ባል ይስጥሽ ኢክሩ ቆጆ ❤❤
ወላሂ እኔ እራሱ አስጠላኝ የሆነ ልፍስፍስ ነገር ነው
ይቀረዋል ልጁ ገና
በጣም የሚያወራዉ ሁሉ ሲደብር ሙስሊም ኦኖ አላል እንደማድረግ ይለፋደዳል ትዳር የምሰለ ነገር እንዲ ሲያጣጥል አብሮ ማደግ ይቻላል
@@DanielGugssa ወላሂ ጠያቂዋ የአላህን ስም ለመጥራት አልተሸማቀቀችም እሱ ቸሸማቀቀ ከላይ ሲሠጥ ነዉ 😁ቱ
አስቀድም ተጃጃለችለታ ክብሯን መጠበቅ የነበረባት በፊት ነዉወንድልጅ በዉጭ እሚፈልገዉን ነገር ካገኘ ትዳርን አያሥብም አላሕሒድያይስጣቸዉ ዝሙትበርላይነዉ ያሉት
በጣም ትክክል ነሸ የማይገባቡት እኮ ልባቸዉ የፈቅረ መልከት አለዉ ግን ከሁለቱም ፍረሀት አለ
ልጁ ደናዝ ነዉ ሰገጤ ኢናቴ የራስሽን ኑሮ ኑር ሴት ልጅ እድሜ ይሔደል ወንድ በ 80 ዓመት እንኳን ይወልደል😢😢😢😢😢😢
አፍሽን አትክፈቺ ካልፈለጋትስ 😏😏
ከልፋለገት ህይወቶን ለምን ያበለሸል 😡
@@sphonetastic3796 እንዴ ምን አድርጎ ነው ህይወቷን ያበላሻው አፈቅርሻለሁ ጠብቂኝ ብሏታል?
ሰገጥነሽ ገመድአፍ መችአፈቅርሻለሁኝ አላትና በስራይገናኛሉ ቢቻ
@sofebasheir9010 ክፍት
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢
አሚንንን
አወ ወላሂ ለዎንደሞቻችንንን😢😢😢😢😢😢😢
I¹1
❤
አሚን🤲🤲🤲
ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍ እጀራ የነፆነት ኑሮ አላህ ይስጠን❤ደምሩኝ 😊👍
አሜንንንን🤲🏻🤲🏻🤲🏻ሁላችንንምም ይወፍቀንን
አሜን
አሚን
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
አሚንንንንን
እክሩ ምርጥ ፀበይ ነው የለሽ አላህ ሰሊህ የሆናውን ይስጥሽ
አተ ገና ጥሬ ነገር ነህ አቺ ደሞ እወቂበት ሤትነትሽን እድሜ ቆሞ አይጠብቅሽም😊❤
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢
አላህ ፈረጃዉን ቅርብያርግላቸዉ እኔም ወንድሜ ከተያዘ1ወር ሞላዉ😢😢😢😢😢
Yarebi
ቅዱስ ገብርኤል በሰላም ያስገባቸው
ቲጂየ ምርጥ ምክር ነው የመከርሽው ገንዘብ ገንዘብ ብሎ ሊሞት ነው አላህ ሀላልሽን ይምረጥልሽ ኢክሩየ አንተ ግን ምንም ያልበሰልክ ጥሬ ነህ
መልክ ብቻ ነው ያለህ
ምራቅ የዋጠ ንግግር አይታይብም
ልጁትዋን እድሜዋን አትጫወትባት የኔ እህት አሳዘነችኝ
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
አሜንንንንን
አሚንንን❤
አሚንንንን ያረብ
አላህ በሁሉም ደስታን ላጣ ሁሉ ደስታን ይስጠው ዱአ አድርጉልኝ
ምስክን እሷ ትወደዋለች ከሱ ነው ቺግሩ 😢😢😢አሳዘነቺኝ 😢😢
Awo yasetawekebatl wud gen endzhi ayent wend ayasfelgme wolahi allhi tro tidar yewefkate gen esu mnm kafuo ayewata leswa yalue amelekaket azenku 😢😢
አወእደምትወደዉ ተረድተነል ምክንያቱም ሴትስንባል ከቀረብን ልባችን ክፍትነዉ 😢
እንደት አወደው ይሄን ያህል ጊዜ ተላምደው ሚስኪን የተሻለውን ይስጣት😢
ከወድ ካልመጣ ይከብዳል እሱ ደግሞ ሚድያ ላይ ያልወጣች ሴት በራሱ ሊያስተዳድርራት የሚፈልግ ነው
ጎበዝ አፈጠጠቻቸዉ እሷ በጣም ትወደዋለች ማዉጣት ከብዷት እንጂ እሱ አይፈልጋትም አላህ ኸይረኛዉን ይስጣት
በጣም ተመችተውኝ እየሳኩኝ ያየሁት ሾው ነው
ኢክሩ በረካ ያለው ትዳርና ቆንጆ ህይወት ይስጥሽ
እሱ ግን አድክም ነገር ነው አላህ ከፈቀደው አይከፋም
ወኔ ግን አሳዘነችኝ እሶጋ ፍላጎት ያላት ይመስላል ፈጣሪ ያቺየሆነውን ይስጥሽ ውዴ❤❤❤❤❤
እነዚህ ቆንጅየ ልጆች ቢጋቡ እንደት ደስይለኛል❤❤❤❤❤
እነዚህ ልጆች ፈጣሪን ይጋባሉ ሚዲያ ላይ የወጣ ፍቅር ስለማይበረክት ቀን እየጠበቁ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወላሂ በጣም አስጠላኝ ገገማ ነገር ነው እሷ ግን ታሳዝናለች በእድሜዋ ነው የሚጫወተው የምትወደው ትመስላለች እህቴ ትዳርሽን ያዥ እሱን ተይው አላማ ያለው አይመስልም
ጀግናነሽ ጋዜጠኛዋ በትክክል አንድን ነገር ቢስሚላብለሽ ከያዥሹ የተባረከ የተቀደሰ ይሆናል። አላህ በረካማያረግላት እርግጠኛነኝ ድንበሩ አልፋ ያልተፈቀደላትወንድጋ ስለምትተሻሽነውጂ ከሃላልዋ ከባልዋ ብቶን እመኝኝ ምታገኘውሁላ በረካ ይሆንላትነበር።አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
ትክክል
እውነት ነው አላህ ያጣምራቸው
9 ደቂቃ አየሁ ለመቀጠል አቅለሸለሸኝ
አጣባሽ ሰራራሽ ፣ ድርቅ ያለ ጠያቂ ነሽ!
ልጁ አይረባም ኢክሩየ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሺ❤❤❤❤❤❤❤
ዘካ ካልሰጡ ለተቸገሩ ካረዱ አላህ በወደደው መንገድ ሪዝቅን ካልፈለጉ አይባረክም
በእዉነት በጣም ነዉ እምትወደዉ እሱግን አልተረዳትም የኔ ምሥኪን 😢ሥታሳዝን አሏህ የተሻለዉን ባል ይሥጥሽ😢
ወንድ ልጅ እረጋ ሲል ጥሩ ነው ኢከሩየ ኣላህ ይውፍቅሽ ❤❤
ኢሳም ይህን ቪዲዮ መመልከት አለብህ ምን ያህል እንደገፋሀት😢
ጓደኝነትና ትዳር ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው።ትዳር ውስጥ ለመግባት ውስጣዊ የፍቅር ስሜቶች ሊሱሙ ይገባል።እነኝህ ሁለቱ የጓደኝነት ስሜት ብቻ እንደሚሰማቸው ነው እየገለጹ ያለው።
ሳህ ትዳርኮ ጨዋታአዴለም
በግልፅ ተናግሯል
አው ግን እሷ ታፈቅረዋለች መሠል
ጠያቀዋ ተመችተሽኛል እሱግን ምርጥ ሰገጤነው ልጅቱ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
ኢኩየ አላህ ምን ይሳነዋል ሞልቶታል ተርፎታል ዱኒያ የሞላውን ጀባ ይበልሽ ና አላህ ይሰትርሽ❤❤❤❤
ለኛም ይስጠን ያረብ😢
አሚንን
❤❤❤
😢😢😢
ይሁን
ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ልጅ በአደባባይ ስትራከስ ስመለከት።
በጣም ነዉር ነዉ በስራ የተገናኙን ሰዎች ግደታ አግባት ማለት ይህ የሴት ልጅን ክብር ማርከስ ነዉ።
ደግሞ ኮመንታሮች ታሳዝናላችሁ
በስራ የተገኘን ወንድ ግደታ ካላገባህ ብሎ የስድብ ዝናብን ማዝነብ ምንኛ ኋላ ቀርነት ነዉ።
ሁሉም ሰዉ እኮ የራሱ ምርጫ አለዉ
ሳህ ወላሂ
የልጁ አሥተሣሠብ የዘቀጠ ነዉ በተለይ ለሚሥት ለሤት ያለዉ አመለካከት የወረደ ነዉ አኡዙ ቢላህ ከደዚህ አይነት ይሠዉረን😊😊
ያለ መረዳትሽ ነው እንጅ የወረደ አስተሳሰብ አይደለም ማያገባት ሴት ዝብሎ ብሩ ስላላባከነው እንዴ
አለመብሰል ነው ልጁ የዋህ ነው
@@BahryaB አሁን እኔ ያግባት ወጣኛ መጀመሪያ አዳምጪ ምን እዳለ
እራሱን ከምንም በላይ ከፍ አድርጎ ሰለሚይነዉ እኮ ሱባሀን አላህ
እኮ ጉረኛ ነዉ ቢያገባትም አያከብራትም ይቅርብሽ ቆንጂት አንቺ ምርጥመዉን ታገባለጭ😢@@እስማኢልሀያት
ልጁግን ንቀት አለበት አች እራስሽን አስተካክይ ትበዥበታለሽ❤❤❤
አግባት እንደሷ አይነት አታገኚም የምር😅😅ምርጥ ጥንዶች ናቹህ አግባ በቃ እልልልልል እንበልበት
የትአያችኋት ውጭሌላ ውሥጥሌላ ነውትዳር
❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድ ኤክሪዬ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ የዛሬ አስር አመት የሁለት ልጅ እናት ያድርግሽ ኢሳም ገና ሮጦ አልጠገበም ጊዜሽ እንዳያልፍሽ እህቴ በዚህ አይነት ብታገቢውም አክብሮ አይዝሽ
አዎ አይከባበሩም
ቲጅየ አለባበሽን ስላስተካከልሽ እናመሰግናለን የኔ እናት እወድሻለሁ 🙏ደምሩኝ ዉዶቼ
ልጁ ክፋት ያለው አይመስለኝ ግን አስተሳሰቡ ለየት ያለ ነው እናም ትንሽ ጥሬነት ይታይበታል ኢክሩ ቆንጅየ እርግት ያለች ቅመም ነገር አላህ መልላም ትዳር ይወፍቅሽ ሲጀመር ሁለቱም በፍቅር ቢዋደዱ ኖሮ ማንም ተጋቡ ሳይላቸው ይጋቡ ነበር ።
ኢክሩዬ ልጁ በጣም ጥሬ ነው በናትሽ ይቅርብሽ አኡዙቢላህ ትጥቅ ብቻ ገና ወንድ አልሆነም ወላሂ
አላህ መልካም ትደር ይስጥሽ
ብትጋቡም አትግባቡም ኸረ አላህ ሷሊሁን ይስጥሽ
ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፍግና ነው❤❤❤❤ዋውውው
ላታገባት አታባልጋት ኤኤ ሁሉ ቅርበት ለዱኒያ ነው አላህ ሀላሉን ይወፍቀን እናተንም አላህ ይመልሳቹ🤲☝️🙏
ትትክክክልልል
😢 eyeseru nwu
አሚንንንን
ኣሜን የትክቶክ ገንዘብ ብሎ ሳይታውቃቸው የሓራም ገንዘብ እየበሉ ነው : የሓራም ገንዘብ ደግሞ ተሰብስቦ አይቆምም ይጠፋል
ልጅ ላይ ኮመንቶች ወርዳቹበት እድሜ ው ገና ነው ስለዚህ የድሀ ልጅ ነን ብሎዋል ለፍታ ያሳደገቹ እናቱ ከፍ ያድርግ ይለወጥ ለትዳር ብቁ ይሁን 35 /40 ይደግ ይብሰል ለእሱም ጥሩ ነው በእድሜ የሚበልጣት ታግባ ለትዳር ሚሆኑ ወንዶች ሲሰስሉ ነው
አዉ እነቴ ስለአለቹት ምያገበ መሰለቹ እዴ እኔ በፋለገ ሰአት ያጉበ አጊበ አጊበ አትበሉት ቶዉት ስለዝ በምያገበ ሰአት ትደሰታለቹ❤❤❤
እና አሁን አላማ የለኝም ብሎ ዝም አይልምዴ ለፍላፊ ከሷ እየተቀዳደመ ምን አስለፈለፈው
*ጅላሉ ላታገባት አታባልጋት አለ። ሳህ ወላ✅*
ፍትህ በሳኡዲ እርቤት ለሚሰቃዩ😢😢😢😢😢
ግን እኮ ስታምሩ አትፍርድባቸው ተጋቡ ቢሏችሁም ሰለምታምሩ ነው😍
I love how she interview him he is really player 😢May Allah protect all women from man that messes our lives 😢😢😢
ምርጦች
ማርዬፋምን ምርጥ ልጆች ግልፀነትታቸው ደስ ስል ትክቶክ ላይ ተተክለን ለምንውል ትልቅ ትምህርት ነው የነገረን ሁላቹሁም ደስ ትላላቹ❤🎉
በትክክል
መፍረዴ አደለም ልጁ ይቅርብሽ ለባልነት የሚሆን ወንድ አደለም አላህ መልካም ባል ይስጥሽ ❤
ትክክል ክብር እሚባል ነገር የለውም ላግባሽ ቢላት እራሱ ማግባት የለባትም እሱን
@@ሰላምወሎዬዋ ትክክል የኔም ሀሳብ እንደሱ ነው ላግባሽ ቢላትም እሱን ማግባት የለባትም ። ልጅቱ ለመሰብሰብ የምትፈልግ ይመስላል ከሁኔታዋ ይህ ጥሩ ነው ለስዋ የሚሆናትን አላህ ይስጣት 🤲🏾
ወይ አግባ ወይ ካገር ዉጣ በናትህ ኑሮዋን ትኑርበት
😂😂😂
😂😂 አወ
@@ktube8920 እኮ ቁጭ አደረጋትኮ እሡ ገና አልበሰለም
😂😂
ልጂቱ ምርጥ ነች እሱ ግን የማይረባ ነው አላህ ከእሱ የበለጠውን ሳልህ ባሪያዋን ይስጥሽ ያረብ
ከልፈለገስ
ቲጂ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ሜካፕሽ ❤
ኢሳም ግልፅነትክ ለቤተሰብክ ያለክ ቦታ ደስ ይላል ማሻአላህ
ማሻአላህ ስታመውሩ እንደውም የወደፊት ምርጥ ሚስትከ የምትሆነው እሳ ብቻ ናት የምትሆነው በጣም ነው የተረዳችክ ትዳር ደግሞ መረዳት ነው ትጂ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ
ማድየ የኔ ዉድ የህዝብ ልጂ እኔም በጣም ነዉ ማድጎን የምወደዉ
ብትጋቡ ትልቅ ደረጃ ትደርሱ ነበር❤
የገረመኝ አላህ የሚለውን ቃል ለማውጣት የምፈሩት ለምንድነው ቲጂኳ በተደጋጋሚ እያለች እነሡ ፀጥ
ኧረ ወላሂ ትዳር በፍላጎትጅ በግፊት አደለም እሱ ግን ፍላጎት የለውም እሷ ውስጧ እየከፋት ነው ወላሂ አላህ ምርጡን ትዳር ይወፍቅሽ
❤❤❤
አሜን
ኢኩየ አላህ ያለው አለ አይዞሽ 😊
ያኔ እህት በቀ እንደ መይፋልግና ከሱገ ከስራ ውጪ ሌላ ግንኙነት እንደ ሌላቹ በደንብ ይፋ አርግና ያትደር ህዮት ጀምሪ ያሴት ልጅ ያመውለጃ እድሜ ውስን ናው ቲጂ ፋጠሪ ይስጥሽ እንደ እናት ናው ያተናገርሽው እናመሰግንሸለን🎉🎉
የኔ ቆጆ ሂኩዬ አለህ መልከሙን በል ይወፍቅሽ ❤
የመዳም ቅመሞችዬ በዲናችሁ ጠንክሩ
ቲጂዬ ፍልቅልቋ በደንብ ነው የጠየቅሻቸው 25 ገና ነኝ አላለም እኔ በ19 ንግሥቷ በ17 አመቷ የተጋባነው አሁን እኩያ ልጅ አለችን ደሞ በልጅነት የተወለዱ ልጆች ፋሥት ደሥ ሲሉ
ብሮ ግልፅ ነገረችህ እኮ ከዚ በላይ ምን ታድርግ እሷ ሴት ሆኜ እንዴት እጠይቀዋለሁ ብላ ነው
አንተ ተወደድኩ ብለህ ባላወቀ አትለፍ አግባት ቲጂ እንዳለችው ነገ አንዱ ከወሰዳት በኋላ በጣም ነው የሚቆጭህ ሼም ይዞህ ነው እንጂ ውሥጥህ በጣም ነው የሚፈልጋት ወንድልጅ ደፋር ሲሆን ነው የሚያምርበት ሼም ያለው ሻሸመኔ ነው ከዘራ ሥትይዝ ለማግባት ከምታሥብ ባለንጋ ጊዜ አግባና አለንጋ ሆነህ አኑራት አቦ
ማሻአላህ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ጀግናዉ ጉራጌዉ
አራዶች አቦ ትመቹኛላች ፍቅር ያብዛላችሁ❤
ወይኔ እክሩ የምር ትወደወልች😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ወላሂ አንጀቴን በለሽው😢
አቦ ተጋብተው ይረፉ ደግ አረግሻቸው ቲጅየ
እልልልል ዛሬ የሴትዮ ልጅ አገባች ግን ወሏህ ቅር ብሎኛል በጣም ነው የምወዳት ታላቅ እህቴ ነበረች ግን ደግሞ ደስ ብሎኛል
እመነኝ አንዱ ይሞጨልፍህ እና አዝነህ ትቀራለህ እቺን ቆንጅየ ልጅ አታምልጥህ
የወህ ነሽ ልበል😅😅😅😅😅
99% of the people can't understand this man?...he has a beautiful veiw for women!!! Look his speech
በጣም ተኩራራህ ያረብ አላህ ኸይረኛ ባል ይስጥሽ ከዚህ የሀራም ኑሮ ያውጣሽ በዛ ላይ ስስታም ነው ይቅርብሽ ትዳር እንካን በግድ ተፈልግም አይሳካም የሚፋልግሽ ድግሞ ገፍቶ ይመጣል ብዙ ጌዜ በተዳጋጋሚ ምንም እንደሌላቹህ ተናግረሻል
ኢሳም ከአንተ ጥሩ ነገር የተማርኩት ምንም ላናገኝ ሚዲያ ላይ አፍጠን የምንዉለዉ በተለይ አረብ ሀገር ያለነዉ ብቻ ለሁላችንም አላህ ጥሩዉን ነገር ይወፍቀን🥰🥰
በጣም ነዉ የምወዳችዉ ብትጋቡ ደስታዉን አልችለዉም ወላሂ ❤❤❤❤
❤❤
ልጅቱ የተረጋጋች ነች አላህ የተሻለውን ይሰጥሽ
ልጁ ግን ዛሬም እዛዉ ነዉ አልበሰለም😢
ኢኩ አይዞሽ ይሄ የወረደ አስተሳሰብ ይዞ ያንቺ ባል ሊሆን አይችልም
ቲጂዬ አንደኛ ነሽ የምር ከማከብርሽ በላይ አከበርኩሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ❤❤❤
ኢክሩየ አላህ ኽይር ያለውን ይወፍቅሽ ኢማን ያለውን ይሄማ ገነነነነነ ይቀርዋል መብስል ሆሆሆ ይቅነሽ እህት አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ ቀን ደሞ ከኔ ጋር እምንጫወትበት ቀን እሩቅ አይሆንም ኢንሻአላህ ❤
ወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ከነ መላ ቤተሰብ ጓደኞችሽ ሀገራችንን ሥዝባችንን ሰላም ያድርግልን ።Amin❤
እዚህ ላይ ግን ሰገጤ ነው የሆንከው በጣም ነው ዝቅ ያደረካት ቱቱቱቱ
ኤክራም የተናገራችሁ ትክክል ነው ሴቶች ያገባ ወድ ይውዳሉ ያልሽው ትክክል ነው
😂😂😂እእእእ
እኔ በፍፁም አልወድም አግብቶ የፍታ እራሡ ደሥ አይለኝ እኳን ከትዳርላይ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር የፍቅርሽን ይስጥሽ
ምስኪን ኢክሩዬ አሳዘንሺኝ እምትወደውይመስለኛል ማሬ ለነገሩ ቲጂ እሱንም በጣም አጨናነቅሽው😂😂😂😂😂
ኢክሩ እርግት ያለች ልጅ ናት ማሻ አላህ አላህ ጥሩ ሂወት ይወፍቅሽ ❤
ጭቅጭቅ ራሱ የፍቅር ነው ቲጂ እውነትሽን ነው ሳምንት ቢለያዩ ያቁት ነበር
ልጁ ለትዳር አይሆንም
ልጂቱ እሥማርትናት ማሻአሏህ
ቢወዳት የማንም መገፋፋት አይያስፈልግም ነበር አትጫኑት ልጁን😊
ሳህ ተላላጠባት እኮ
እኮ
እደምትወደው አውቆ ይላላጣል😊
ሳህ
በጣም ምርጥ እረጋ ያለች ልጅ ናት please ክብር ስጣት ሴት ልጅ ናት የእድሜ ነገር ያሳስባታል